Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Aug 2022, 1:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች የጋራዥ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 50/2014

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተሽከርካሪዎች የጋራዥ አገልግሎት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ90(ዘጠና ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ሎት 1. 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ሎት 2. 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ሎት 3. 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ. ብቻ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 25/11/2014 ዓ.ም. እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 25/11/2014 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል መገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፦- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender