Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Aug 2022, 1:20 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሴዴቂያስ አረጋዊያን መርጃ ማህበር እ.ኤ.አ የ2021 በጀት ዓመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል


ማስታወቂያ

ሴዴቂያስ አረጋዊያን መርጃ ማህበር እ.ኤ.አ የ2021 በጀት ዓመት ገቢና ወጪ ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሠነዳችሁን ቢሮ ድረስ በመምጣት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

በመሆኑም ተወዳዳሪዎች

1. ህጋዊ የኦዲተር ምርመራ ፍቃድ ያላቸው
2. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላቸው
3. የዘመኑ ግብር ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
4. Tin Number ያላቸውድርጅቱ የተሻለ እድል ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለስራ የሚጠይቁትን ክፍያ ማቅረብ አለባቸው።

  • አድራሻ፡- አዳማ ቆርቆሮ ፋብሪካን አለፍ ብሎ ወንጂ መንገድ በላይ አብ ኬብል ጀርባ
  • ለበለጠ መረጃ:- 0980623737/0967714336

ሴዴቂያስ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር

አዳማ

Save Tender