የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
በፍ/ባለመብት አታላይ ጥላዬ በፍ/ባለዕዳ ሙሉቀን አምሣሉ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ንብረትነቱ የአፈ/ተከሣሽ የሆነው በሳንኪት ልደታ ቀበሌ በምስራቅ የኔአለም አምሣል፣ በምዕራብ በዛብህ አበበ፣ በደቡብ በዛብህ አበበ፣ በሰሜን መንገድ መካከል የሚገኘውን 10/በ15 የሆነ መኖሪያ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር / ሣይጠብቅ ጨረታውን ከሐምሌ 05 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 05 ቀን 2014 ለ30 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ካዋለ በኋላ ጨረታውን ለነሐሴ 05 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል።
የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት
