የአውቶሞቢል ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈ/ከሳሽ መልካሜ ምህረት የአፈ/ተከሳሽ የአብክመ ዉሃ መስኖ ኢነርጅ መካከል ስላለው የገንዘብ ክርክር የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነውን አማ-04-02680 የሆነ አውቶ ሞቢል ተሽከርካሪ በመነሻ ዋጋ 119,199 ብር/ አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር/ በሆነ በባህር ዳር ከተማ በተከሳሽ ተቋም ግቢ ውስጥ ስለሚጫረት ጨረታው ከሀምሌ 04/2014 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው ነሐሴ 04 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ስለሚካሄድ ማንኛውም ተጫራች በዚህ ቀን ከቦታው ድረስ በመገኘት መጫረት የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ለፍ/ቤቱ ሀራጅ ባይ የሚያስዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡
የደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
