Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Aug 2022, 12:23 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤት ሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ


የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

አፈፃፀም ከሳሽ ኤፍሬም አወቀ እና በአፈፃፀም ተከሣሽ እነ ታደሰ አበጀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በአቶ ታደሰ አበጀ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ካርታ ቁጥር አገ/5074/2009 በአዴት ከተማ ቀበሌ 02 በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ወ/ሮ ሙጭት፣ በደቡብ አቶ ደረሰ ፈለቀ የሚያዋስነው 200 ካሬ ሜትር ቦታ ግምቱ መነሻ 392,161.03/ሶስት መቶ ዘጠና ሁለት ሺህ አንድ መቶ ስልሳ አንድ ብር ከ03 ሳንቲም/ ሆኖ ነሐሴ 7 ቀን 2014 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው በመገኘት ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4 ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን ፍ/ቤቱ ያሳውቃል፡፡


የባ/ር ዳር እና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት

Save Tender