የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ ጽ/ቤት የተለያዩ ብረታ ብረት እና አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ ቅ/ ጽ/ቤት ለ 2014 ዓም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በጥቅል ስም የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- የተለያዩ ብረታ ብረት
- አሮጌ የፋብሪካ ዕቃዎች
በዘሁ መሰረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡ ፡
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡ ፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ / ተመዝገቢና የግብር ከፋይ ቁጥር (tin) የተሰጣቸው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ (cpo) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይሮርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥእና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡ ፡
- የጨረታ ውስጥ በ7ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡ ፡
- በተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ያሳግዳል፡ ፡
- ጨረታው በሚከፈትበት ሰአት ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ መረጃዎች አሟልተው ያልተገኙ ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉ፡ ፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡:
- ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 046-3350901 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
የቦረና ጉጂ ቅ/ ጽ/ቤት
