የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ በኦዶላ ሬዲ ዘንባባ ቀበሌ/ሂርቦራ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን የጣውላ ማስቀመጫ ሼድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00ሰዓት
Bid opening date
በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡30ሰዓት
Published on
አዲስ ዘመን (Jun 25, 2022)
Posted
on Jun 27 2022 09:53 AM
Bid document price
100.00 / አንድ መቶ ብር/
Bid bond
2%
Region
ግልጽ የጨረታ ማስታጠቂያ
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና ጉጂ በኦዶላ ሬዲ ዘንባባ ቀበሌ/ሂርቦራ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2014 ዓ.ም የሥራ ዘመን ከዚህ በታች ሸድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡ ፡
- የጣውላ ማስቀመጫ ሼድ
በዚሁ መሰረት በጨረታው ላይ መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡ ፡
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ ቁጥር (tin ) የተሰጣቸው መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ 2% በተመሰከረለት ቼh ወይም ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነድ ጋር በሰም በታሸı ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማይለስ 100.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7ኛ ተከታታይ የስራ ቀናት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡ ፡
- የጨረታ ውስጥ በ8ተኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡ ፡
- በተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ሙሉ በሙሉ ከጨረታ ያሳግዳል፡ :
- ጨረታው በሚከፈትበት ሰዓት ከላይ የተጠቀሱትን አስፈላጊ መረጃዎች አሟልተው ባልተገኙ ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ውጭ ይደረጋሉ፡ ፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- . ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁፕር- 046 335 0901 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ ::
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቦረና
ጉጂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
