Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jul 2022, 9:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ዳሽን ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል


 የሐራጅ ማስታወቂያ

 

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ጅዲ/001/2022

ዳሽን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

የተሽከርካሪው መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት

የሰሌዳ ቁጥር

ዓይነት

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ቴዎድሮስ መረራ

አሶሳ

 

ተበዳሪው

 

አአ- 02-B73966

 

አውቶሞቢል

1KR-0230324

 

KSP92-1003845

 

920,000.00

 

6/11/2014 ዓ.ም.

4፡00-6፡00

 ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ለጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሽከርካሪው በሚገኝበት አድራሻ በዳሸን ባንክ ዋና መ/ቤት ተሸከርካሪ ማቆያ ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላሉ።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስት አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጅምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 047 111 9694 ወይም 047 111 9695 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ዳሽን ባንክ አ.ማ

Save Tender