Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jul 2022, 2:41 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2014 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል።


 
 

የውጭ ሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ የ2014 በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-

  1. እውቅና ያላቸውና ከዋናው ኦዲተር መስሪያ ቤት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው፤ በመስኩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራትን ሂሳብ በመመርመር የሥራ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርበታል፡፡
  2. የማኅበሩን ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችሉትን ዋጋ መጠን ሥራውን አጠናቀው የሚያስረhቡበትን የጊዜ ገደብ መጥቀስ ይኖርበታል፡፡
  3. ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ
  4. በጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተገኝቶ ሪፖርት ለአበላቱ ለማቅረብ የሚችል
  5. ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከማቅረባቸው በፊት የማኅበሩን የሂሳብ ሠነድ አዲሱ ሚካኤል ቤተhርስቲያን አካባቢ ከሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ ሚገኘው ህንጻ 3ኛ ፎቅ በሚገኘው የማህበሩ የፋይናንስ ቢሮ መመልከት ይኖርባቸዋል ::
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማለትም ከሰኞ - ዓርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ና ከ7:00 ሰዓት እስከ 10፡30 እናም ቅዳሜ ከ2፡30 ሰዓት እስከ 6፡oo ሰዓት ባለው ሰዓት የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የሠው ኀይልና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማኀበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ: ማኅበሩ ለሥራው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ፡- አዲሱ ሚካኤል ቤተከርስቲያን ፊት ለፊት ለሠላም ለዓለም ባርና ሬስቶራንት አጠገብ በሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ስልክ ቁጥር 011 896 5947 011 849 4464 011 273 4848

የዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር

Save Tender