Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jul 2022, 1:34 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የሰራተኞች የስራ ልብስ ቱታ እና የሴፍቲ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።



የጨረታ ማስታወቂያ

ግ.ጨ.ቁ 49/2014

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. የሰራተኞች የስራ ልብስ ቱታ እና የሴፍቲ ጫማ ግዥ፤

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ፣
  • ታክስ ክሊራንስ፣
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ፣
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት፣
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት፣
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ90 (ዘጠና) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ነው፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ, ቁጥር 01 ማይመለስ 100.00 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 28/10/2014 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡30 ሰዓት፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 28 /10/ 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ነው፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል፡፡
  • አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Save Tender