Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jul 2022, 1:16 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፀሀይ ስዩም እና በፍ/ባለእዳ አቶ አሰፋ አጐናፍር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ባለእዳው ያለባቸውን እዳ ሊከፍሉ ስላልቻሉ የተከራካሪዎች ንብረት በሰ/ሸዋ/ዞን ጣ/በር ወረዳ በደ/ሲና ከተማ ዐ3 ሰቀበሌ ቡላ ሜዳ አካባቢ በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ትግስት ዘውገ፣ በሰሜን እሸቱ አስፋው ፣ በደቡብ ትዕዛዙ ጌታቸው መካከል የሚገኝ 53 ቅጠል ቆቆሮ ዋና ቤት 27 ቅጠል ሰርቪስ ቤት 10 ቅጠል ቆርቆሮ ኩሽና ቤት በመነሻ ዋጋ 481,172.20 /አራት መቶ ሰማኒያ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ብር ከሃያ ሳንቲም/ሀምሌ 21 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡30 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ተጫራቾች /ወኪል/ የግምቱን 1/4 ለሀራጅ ባይ በማስያዝ ተጫርታችሁ መግዛት የምትችሉ ሲሆን ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች የሚመለስ ሆኖ ለአሸናፊዎች ታሳቢ ሆኖ ገንዘቡን በ15 ቀን ውስጥ አጠናቀው ገቢማድረግ ያለባቸው መሆኑን ያሳውቃል፡፡

የጣርማበር ወረዳ ፍ/ቤ

Save Tender