Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2022, 1:12 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ካንሠር አሶሴሽን እ.አ.አ የ2013 የበጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።


ዓመታዊ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ስራ ጨረታ

የኢትዮጵያ ካንሠር አሶሴሽን እ.አ.አ የ2013 የበጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ስለሆነም የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት፣ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ/ች፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
  • ከፈዴራል ወይም ክልል ኦዲተር መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው/ያላት በቂ ልምድና ባለሙያ ያለው/ያላት፣ በበጎ ድራጎት ኤጀንሲ የአዲት ምርመራና ሪፖርት መመሪያ መሠረት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆ/ች
  • አድራሻችን ቸርቸል መንድ ሊሴ ገ/ማርያም ፊት ለፊት የ.ፖ.ሣ.ቁ 18676
  • ስልክ 011 259 0117/096 158 5858 የኢትዮጵያ ካንሠር አሶስሼን አዲስ አበባ 

የኢትዮጵያ ካንሠር አሶሴሽን

 

Save Tender