የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሽ በወልዳ አፉራ 7ኛ ቀን እና በአፈጻጸም ተከሳሽ በቻይና ሀይዌይ ድርጅት መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በሚለከት ክሬን ማሽን የትሬድ ማርክ ሞዴል ZLJ599JQZ25E ፕሮዳክሽን ካራክቴስቲክ ኮድ QY25E431 Max lifting capacity 25000, Engin model WP10,270, ENGINE rated power 199, maxdesing total mass 28930, complet vehicle kerb mass 288000 overall Dimension 13000mmx3450mm, VIN5E5B3D339A010248, production no 979, production date 2009 production country china የሆነው በባኮ ከተማ በቻይና ካምፓኒ ድርጅት ውስጥ ቆሞ የሚገኘውን በጨረታ መነሻ በብር 5,134,920.64 (አምስት ሚሊየን አንድ መቶ ሰለሳ አራት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀያ ብር ከ64/100) በቀን 06/11/2014 ከጠዋቱ ከ4፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ በጨረታ ስለሚሸጥ ለመግዛት የምትፈልጉ ሰዎች ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት ለመግዛት መጫረት ትችላላችሁ፡፡
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ምዕራብ ችሎት
