Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jul 2022, 12:47 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Cargo Vehicle

የገልባጭ መኪና የሀራጅ የጨረታ ማስታወቂያ


የሀራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ እንዳልካቻ ሽበሽ እና አፈ/ተከሳሽ ዳኛቸው ገረመው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በተከሳሽ ስም ተመዝግቦ የሚገኙው የሰሌዳ ቁጥር ኢት 03 57030 የሻንሲ ቁጥር L225 ELMCCN 687677 የሞተር ቁጥር WD615.69*120 የሆነ ገልባጭ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 877.999.50/ስምንት መቶ ሰባሰባት ዘጠኙ መቶ ዘጠና ዘጠኙ ሺህ ከ50/100 በሆነ ሐምሌ 16/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ አብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ በግልፅ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን እየገለፅን ማንኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገልፀ መታወቂያ በመያዝ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ አሸናፊው ያሸነፈበትን ¼ ኛውን ገንዘብ ወዲያውኑ በሞዴል/85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን እንዲታወቅ ፍ/ቤቱ ያስገነዝባል ይህን አውቃችሁ በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ ይገልፃል፡፡

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender