የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት የአውቶብስ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ……ዘላለም አየነው
አፈ/ተከሳሽ………………….ሊማሊሞ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር መካከል ስለለዉ _ የአፈፃጸም ክርክር ጉዳይ በባህር ዳር ከተማ 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኘዉ ንብረትነቱ የአፈ/ተከሳሽ የሆነ የሰሌዳ
ቁጥር ኢ.ት 03-97085 የሻንሲ ቁጥር LA6A1LBM-OJB400431 የሞተር ቁጥር ISLE340 የሆነ አውቶቡስ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ በብር 3,856,241.39/ ሶስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ስድስት ሽህ ሁለት መቶ አርባ አንድ ብር ከሰላሳ ዘጠኝ ሳንቲም/ ሆኖ ሀምሌ 06 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ይሸጣል፡፡ ስለሆነም መጫረትና መግዛት የሚፈልግ ለጫራታ የሚቀርቡትን ተጫራቾች ህጋዊ መታወቂያና ዉክልና በመያዝ መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታዉ የአሸነፈዉ እንደታወቀ ቢቻል ሙሉዉን ገንዘብ የሚያስይዝ ካልተቻለም 1/4ኛዉን ገንዘብ የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት
