Tender Detail

Tender Details

  • Company Cadila Pharmaceuticals Ethiopia Pvt) ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address ፋብሪካ ፡- በሸገር ሲቲ አስተዳደር ገላን ክ/ከተማ ገላን ወረዳ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ። እና አዲስ አበባ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላዎር በሚወስደው መንገድ ቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ጎን ማምቡክ ትሬዲንግ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911 67 20 69
  • Websitehttps://www.cadilapharma.com/
  • Deadline06 Dec 2026, 12:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበአሥረኛዉ ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት፣ ገላን በሚገኘዉ ድርጅቱ ፋብሪካ
  • Sector Sales , Disposal Sale , Vehicle and Spare Parts , Vehicle Sale

ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ ሁለት ያገለገሉ አዉቶቢሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

Cadila Pharmaceuticals Ethiopia Pvt) ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ያገለገሉ አዉቶቢሶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ ሁለት ያገለገሉ አዉቶቢሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ የተሽከርካሪ አይነት ሞዴል የመጫን አቅም
1 ታታ የሕዝብ LP01318 56
2 ታታ የሕዝብ TATALP613/32 26

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሰቦች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል::

በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:-

  1. ለድርጅቶች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሠርተፊኬት (TN Certificate) የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ (VAT Certificate) ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ::
  2. ለግለሰብ ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ እና ፋይዳ መታወቂያ (National ID)
  3. ተሽከርካሪዎቹን ገላን ከተማ ከሚገኘዉ የድርጅቱ ፋብሪካ ማየት ይቻላል::
  4. ተጫራቾች በወሰዱት የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱን ተሽከርካሪ ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር እና በአዲስ ዘመን ጋዜጦች ከወጣበት ቀን እስከ አሥረኛዉ ቀን እስከ 6:00 በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ::
  5. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በአሥረኛዉ ቀን ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ገላን በሚገኘዉ ድርጅቱ ፋብሪካ ይከፈታል::
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል መሰረዝ ይችላል::

አድራሻ: በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ገላን ከተማ ከኖክ ማደያ ከፍ ብሎ ስ.ቁ. 0911424075/ 0960437215/ 0911417408 011-467 11 61
አዲስ አበባ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላዎር በሚወስደዉ መንገድ ቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ጎን ማምቡክ ትሬዲንግ ሕንፃ1ኛ ፎቅ

ካዲላ ፋርማሲዩቲካልስ (ኢትዮጵያ) ኃ/የተ/የግ/ማ

Summary
Cadila Pharmaceuticals (Ethiopia) PLC invites companies and individuals to bid for two used Tata buses (56 and 26 seats), viewable at its factory in Gelan.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender