Tender Detail

Tender Details


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት የCCTV ሲስተምና EV Charger አቅርቦትና ተከላ

Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/172/2026 እና DCE/SF/173/2026

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix CCTV system እና Supply & Fix EV Charger ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ተ.ቁየዕቃውን ዓይነትየፕሮጀክት ስምየጨረታ ቁጥርየጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓትየጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓትየጨረታ ማስከበሪያ
1Supply and fix CCTV systemፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትDCE/SF/172/2026ህዳር 25/2019 ዓ.ም 4:00 ሰዓትህዳር 25/2019 ዓ.ም 4:15 ሰዓት100,000.00
2Supply & Fix EV Chargerፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክትDCE/SF/173/2026ህዳር 25/2019 ዓ.ም 4:15 ሰዓትህዳር 25/2019 ዓ.ም 4:30 ሰዓት100,000.00

ስለሆነም:-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሠንጠዡ በተገለፀው መሠረት በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ለ120 (አንድ መቶ ሃያ) Calendar days ፀንቶ የሚቆይ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መኮድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር እና ብዛት መሠረት መሆን ይኖርበታል::
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በድርጅ[...] መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻwww.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.0114-40-04-71

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Summary
Defense Construction Enterprise invites bids to supply and install a CCTV system and EV chargers for the Federal Auditor General office building construction project.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender