Tender Detail

Tender Details

  • Company ዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን
  • Address ቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አደባባዩ ጋር ከፍ ብሎ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0970380799
  • Website
  • Deadline08 Dec 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000 CPO
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Sector Warehousing and Store , Freight Transport

ዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒየን (ቡርጂ-ሶያማ) የ2019/2020 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ከሶያማ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ቡርጂ ዞን ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች ለማጓጓዝ ያወጣው የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ (ቁጥር 002/2019)።

ዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 002/2019

የዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በቡርጂ ዞን ለሚገኙ አርሶአደሮች በያዝነዉ 2019/2020 ምርት ዘመን ሶያማ ከሚገኘዉ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አቅራቢ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከድርጅቱ የማራገፊያ ጣቢያዎችን ዝርዝር መግለጫ በመዉሰድ ለማጓጓዝ የሚፈለገዉን የማድረሻ ዋጋ በጠጠር መንገድ በአማካይ በኩንታል በአንድ ኪሎ ሜትር ተሰልተዉ በእያንዳንዱ ጣብያ በመለየት እንድወዳደሩ ይጋብዛል።

በዚሁ መሠረት፡-

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለዉ፣ የዘመኑን ግብር ከፍሎ የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ እንዲሁም የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለዉ
  2. ከሚመለከተዉ ፈቃድ ሰጪ መንግስታዊ አካል የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ የስራ ዘርፉ ተሰማርቶ ሥራዉን በሚገባ ስለመወጣቱ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችል
  4. የጨረታ ተሳታፊዎች ለአስተዳደር እንዲያመች በአንድ መዋቀር ዉስጥ በከፊል ዋጋ ማቅረብና መወዳደር አይቻልም
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/cpo/ ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
  6. በጨረታ አሸናፊ የሚሆን ማንኛዉም ድርጅት ዉል ከመፈፀሙ በፊት ያሸነፈበትን ጭነት የማጓጓዣ ዋጋ 10% በቅድሚያ ያስዛል።
  7. ተጫራቾች የተሽከርካሪዎችን ዝርዝር ብያንስ 200/ሁለት መቶ/ ኩንታል በአንድ ጊዜ ለማንሳት የሚችል መኪና የሰሌዳ ቁጥር፣ የመኪና አይነትና የመጫን አቅም /የምያስረዳ ፈቃድ ከሰጠዉ መንግስታዊ አካል የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ከጨረታዉ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  8. የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድና የተጫራቾች ግዴታ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 1000/አንድ ሺህ/ ከዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን ጽ/ቤት ዘወት ርበሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  9. የጨረታዉን ሰነድ በኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ማቅረብ ይችላሉ።
  10. ይህ የጨረታ ማስታወቅያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከ10ኛዉ ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛዉ ቀን በጠዋቱ 4:00 ሰዓት የጨረታ ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት በዩኒዬን ጽ/ቤት ይከፈታል። ነገር ግን 11ኛዉ ቀን የሥራ ቀን ካልሆኔ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀዉ ቦታና ሁኔታ ይከፈታል።
  11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ኛ

አድራሻ፡- በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አደባባዩ ጋር ከፍ ብሎ
ስልክ፤- 0970380799/0972629414/0954796833

ዴኮማ ሁለገብ ህብረት ሥራ ዩኒዬን ቡርጂ-ሶያማ

Summary
Dekoma Multipurpose Cooperative Union (Soyama, Burji zone) seeks licensed dry cargo transporters to haul fertilizer from its Soyama central warehouses to woreda and town stations for the 2019/20 season. Trucks must lift at least 200 quintals at once.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender