የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)
የጨረታ ማስታወቂያ
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የፈርኒቸር ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ::
- ተጫራቾች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል::
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ 200 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 14/03/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የውል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ::
- ጨረታው በቀን 28/03/2019ዓ/ም ከቀኑ 8:40 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀኑ 28/03/2019ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይከፈታል::
- ለጨረታው የተያዘው ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታው ውጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል::
- ተጫራቾች ሚወዳደሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው ዋጋ እና ከቫት ውጪ ያለው ዋጋ መግለጽ ይኖርባቸዋል::
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:-
ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው በኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ:-011 471 70 19/18/17
Physical Address:
Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in
Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail.yirgacheffe@ethionet.et P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን
Summary
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union invites bids to supply furniture items by open bid. Bids are submitted at its office near Kality Square, Akaki Kality.
