Tender Detail

Tender Details

  • Company Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)
  • Address ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደዉ በኦሮሚያ ዉሃ ሥራዎች ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251114717010
  • Websitehttps://yirgacheffeunion.com/
  • Deadline07 Dec 2026, 1:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50,000.00 (CPO)
  • opening dateበቀኑ 28/03/2019ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Sector Computer , Software, Website and Networking

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የላፕቶፕ ግዥ (በድጋሚ)

Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union (YCFCU) LTD (የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ.የተ.የኅብረት ሥራ ዩኒየን)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን ላፕቶፕ [...] በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

በዚሁም መሰረት

  1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ግለሰብ ወይም ድርጅት እና ማህበራት አስፈላጊው መስፈርት የምታሟሉ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ::
  2. ተጫራቾች ግለሰብ/ድርጅት የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ (Clearance) ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ ያለው ኀ/ሥራ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጅ መ/ቤት የምዝገባ ሠርተፍኬት እና ዋስትና ማቅረብ የሚችል::
  3. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (C.P.O) ኦርጅናል 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ኮፒ ሰነድ በድርጅቱ ማህተም በአንድ ፖስታ ላይ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን 14/03/2019ዓ.ም ጀምሮ (10) አስር የሥራ ተከታታይ ቀናቶች ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ የውል ማስከበሪያ 10% ያስይዛሉ::
  6. ጨረታው በቀን 28/03/2019 ዓ/ም ከሰዓት 7:30 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀኑ 28/03/2019ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይከፈታል::
  7. ለጨረታው የተያዘው ዋስትና ለተሸናፊዎቹ የጨረታው ውጤት ሲገለፅ የሚመለስ ይሆናል::
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ዋጋ ላይ ቫት ተጨምሮ ያለው መግለጽ ይኖርባቸዋል::
  9. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:-
ቃሊቲ አደባባይ ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው በኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች ጎን
ስልክ:-011 471 70 19/18/17

Physical Address:
Akaki kalit Sub city Around Kality Square Behind CCRDA, Next to Oromia Water Works Construction Bruea, on the road of Hana Maryam in
Yergacheffe Coffee Farmers Cooperative Union Ltd
E-mail.yirgacheffe@ethionet.et P.O.BOX: 122641
TEL:+251(0)114-71-70-19/18/17 FAX: +251(0)114-71-70-10

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኀ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን

Summary
Yirgacheffe Coffee Farmers Cooperative Union re-tenders the purchase of laptops by open bid. Bids are submitted at its office near Kality Square, Akaki Kality.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender