Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 34 03 87
  • Websitehttps://tsehayindustrysc.com/?page_id=8&lang=en
  • Deadline04 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineFortune
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 500.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 50.000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት፣ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ
  • Sector Computer , Software, Website and Networking , Network Tools and Accessories , Network Installation and Troubleshooting

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ የኔትወርክ መሰረተ ልማት ማቴሪያሎች አቅርቦት፣ ዝርጋታ፣ ተከላና ሙከራ

Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory (ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
TSEHAY INDUSTRY S.C.

ቃሊቲ ብረታብረት ፋብሪካ
KALITI METAL PRODUCTS FACTORY
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ቃሊቲ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ለኔትወርክ የሚያገለግሉ ኢንፍራስትራክር (Network Infrastracture) መሰረተ ልማት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች አቅርቦት ዝርጋታ፣ ተከላ፤ሙከራ (Testing) ማረጋገጫ (commission-ing) በማከናወን ለስራ ዝግጁ አድርጎን ማስረከብ የሚችሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፤

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማረጋ ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ማስረጃ በሚመለከተው መ/ቤት የተሰጠ ብቃት ማረጋገጫ ወይም በመንግስት የአቅራቢነት ዝርዝር ኤሌክትሮኒክ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤
  3. ተጫራቾች ለዘሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ መናኻሪያ አካባቢ ከካፍደም ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 700 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ከድርጅቱ የግዥ ዋና ክፍል የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል::
  4. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያለው ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በጨረታው የሚወዳደሩበት የቴክኒካል እና የፋይናንሺያል ሠነዶቻቸውን ለይተው በማሸግ በፖስታ በማድረግ ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት በፊት ዘውትር በስራ ሰዓት ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች በጨረታው ማስረከቢያ የሚሆን ብር 50.000.00 (ሃምሳ ሺህ) በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርበታል::
  6. ጨረታው ህዳር 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሠዓት በድርጅቱ የስብሰባ አዳራስ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
  7. ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ/ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 4 34 0110 Ext. 306/305 ደውሎ መጠየቅ ይችላል።

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ

Summary
Tsehay Industry S.C. Kaliti Metal Products Factory invites licensed bidders to supply, install, test and commission network infrastructure materials at its head office compound.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender