የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ባለ 10፣ 8 እና 6 ብረቶችና የማሰሪያ ሽቦ ግዥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/መንገዶች ባለሥልጣን ሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ዋጋ መግለጫ | ምርመራ |
|---|---|---|---|---|
| 1 | ብረት ባለ 10 | በቤርጋ | ||
| 2 | ብረት ባለ 8 | በቤርጋ | ||
| 3 | ብረት ባለ 6 | በቤርጋ | ||
| 4 | ማሰሪያ ሽቦ ባለ 1.5 ብረት | በኪ.ግራም |
በዚህም መሰረት --
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ
- የሚወዳደሩበት ዋጋ ማቅረቢያ እና ተያያዥ ዶክመንት በሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታ ሰነዱን ለ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ነጠላ ዋጋ ሞልተዉ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ታሽጎ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
- 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋት 4:30 ላይ ይከፈታል። ተጫራቾች ወይም ህጋር ወሎቻቸው ያለማግኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
- አሸናፊው ተጫራች ማሸነፉ ከተገለጠበት በኋላና ከተዋዋለበት ቀን አንስቶ በሶስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ውል በመግባት ያሸነፈባቸዉን ዕቃዎችን ማቅረብ አለበት።
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
አድራሻ- በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/መንገዶች ባለሥልጣን ሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
ለበለጠ መረጃ 0917906864
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/መንገዶች ባለሥልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
Summary
South West Ethiopia Roads Authority, Mizan District Office, buys construction steel: 10 mm, 8 mm and 6 mm reinforcement bars and 1.5 mm binding wire. Licensed suppliers who have paid current taxes may bid with unit prices.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
