Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471350229
  • Website
  • Deadline06 Dec 2026, 12:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 0.5% CPO ወይም የባንክ ዋስትና
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Sector Cargo Vehicle , Machinery Rental

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለመንገድ ጥገናና ግንባታ ስራ የሚውል ዳምፕ ትራክ (ገልባጭ መኪና) እና ሎደር ኪራይ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል ዳም ትራክ ( ገልባጭ መኪና) እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዝርዝር መሠረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል።

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከተከፈለበት አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም አገልግሎት ስራ ፍቃድ ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ተለያይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አቅ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ 0.5% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ CPO(ሲፒኦ)ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 6:30 ድረስ ብቻ ይሆናል። ጨረታው በዚያው ቀን ከቀኑ 8:30 ድረስ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ነገር ግን እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

ለበለጠ መረጃ፡- 0917906864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Summary
South West Ethiopia Roads Authority, Mizan District Office, rents dump trucks and loaders for road maintenance and construction at its project and maintenance sites. Licensed, VAT-registered rental providers may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender