ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ተሽከርካሪዎችና ንብረቶች በወቅቱ ዋጋ ለማስገመት ፈቃድ ያላቸውን የንብረት ግምት አገልግሎት ሰጪዎች የጋበዘበት የጨረታ ማስታወቂያ።
ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያሉትን ተሽከርካሪዎች በወቅቱ ባለው ዋጋ ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል። በመሆኑም አክስዮን ማህበራችን ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ፣የወቅቱ ክሪላንስ ፣የቫት ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቀርብ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን የሚያቀርብ ማህበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋውን ሞልታችሁ አዲስ አበባ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶብስ ተራ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የአክስዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 41 በመምጣት ገቢ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
ሆኖም ግን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ስልክ ቁጥር፡- +251920808003 ወይም 0911551698
ኢትፈጣን ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር
Summary
Itfetan Transport Share Company invites licensed individuals or firms to bid for valuing its vehicles and other assets at current market value. Bidders need a renewed licence, tax clearance, VAT and TIN; offers go to its office at the Autobus Tera bus station, Addis Ababa.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
