Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 033 554 0255
  • Website
  • Deadline09 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር) ለአንዱ ሰነድ
  • Bid Securityሎት 1 ብር 600,000፤ ሎት 2 ብር 60,000፤ ሎት 3 ብር 27,000፤ ሎት 4 ብር 65,000፤ ሎት 5 ብር 15,000 (CPO/L/C/ባንክ ዋስትና)
  • opening date30/03/2019 ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Sector Road And Bridge Construction , Building Construction

በአማራ ክልል የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የስፖርት ሜዳ፣ የህዝብ መጸዳጃ ቤት ግንባታ፣ የኮብል፣ የካናልና የመሸጋገሪያ ድልድይ ጥገና ግንባታ ስራዎችን በ5 ሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያወጣው ማስታወቂያ።

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ስፖርት ፊልድ፤የህዝብ መጸዳጃ ቤት፤የካናል ጥገና ፤የኮብል ጥገና እና የስላብ ከልቨርት ጥገና ግንባታ ስራ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከውስጥ ገቢ በጀት እና በፌደራል መንገድ ፈንድ በጀት የሚሰሩ የግንባታ ስራዎችን በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች/ተቋራጮችን/ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

  1. በ05 ቀበሌ በ06 ቀበሌ እና በ01 ቀበሌ ለሚሰራው የስፖርት ፊልድ ግንባታ ሎት 01
  2. በ04 ቀበሌ ለሚሰራው የህዝብ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሎት 02
  3. በ02 ቀበሌ ለሚሰራው 0.37 ኪሎ ሜትር የኮብል ጥገና ሎት 03
  4. 1.38 ኪሎ ሜትር የካናል ጥገና ሎት 04
  5. በ2ኛ ቀበሌ ለሚሰራው 9 የመሸጋገሪያ ድልድይ ጥገና ግንባታ ስራ ሎት 05

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ፍቃደኛ የሆኑ:-

  • ደረጃቸው ለአዲሱ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣ ደረጃቸው ለተገና GC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ፣
  • ለስራው ህጋዊ አግባብነት ያለው ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና እድሳት ያደረጉ፣ ለስራው የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፣የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ
  • የጨረታውን ሰነድ ከከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ 15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናና ኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ለአንዱ ሰነድ የማይመለስ የኢ.ት.ዮ. ብር 500/አምስት መቶ ብር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታውን የፋይናንሻል ሰነድ ዋና እና ኮፒ በማድረግ በታሸገ ኤንቬሎፖች በአብክመ የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሀያ ሁለተኛው ቀን /22/ቀን ከጠዋቱ 3:00 እስከ 4:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በቀን -------30/03/2019----------ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በግዢ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ ማስከበሪያ ዋስትና በጀት በ05 ቀበሌ በ06 ቀበሌ እና በ01 ቀበሌ ለሚሰራው ስፖርት ፊልድ ግንባታ ሎት 01 ብር 600,000/ስድስት መቶ ሺህ ብር ብቻ/ ማስያዝ አለባቸው
  • በ04 ቀበሌ ለሚሰራው የህዝብ መጸዳጃ ቤት ግንባታ ሎት 02 ብር 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው
  • በ02 ቀበሌ ለሚሰራው 0.37 ኪሎ ሜትር የኮብል ጥገና ሎት 03 ብር 27,000 /ሀያ ሰባት ሺህ ብር ብቻ/ ማስያዝ አለባቸው
  • 1.38 ኪሎ ሜትር የካናል ጥገና ሎት 04 ብር 65,000 ስልሳ አምስት ሺህ ብር ማስያዝ አለባቸው
  • በ2ኛ ቀበሌ ለሚሰራው 9 የመሸጋገሪያ ድልድይ ጥገና ግንባታ ስራ ሎት 05 ብር 15,000/አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ /CPO/ ፣ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ትእዛዝ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው
  • የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ ከአጠቃላይ ድምር ዋጋ 10 % ማስያዝ ይኖርበታል
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይንም በስልክ ቁጥር 033 554 0255 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት

Summary
Kemise Town Infrastructure Development Office (Amhara) seeks GC/BC grade 7 and above contractors in 5 lots: sports fields, a public toilet, 0.37 km cobblestone repair, 1.38 km canal repair and repair of 9 footbridges. Licensed firms with VAT, TIN and tax clearance may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender