የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የሎሚ፣ የጊሽጣር እና የዘይቱን ፍራፍሬ ዘሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (ቁጥር 020/19)።
Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
የተለያዩ የፍራፍሬ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 020/19
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የተለያዩ የፍራፍሬ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል :
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ | የሚታሸግበት ሰዓት | የሚከፈትበት ሰዓት |
|---|---|---|---|---|---|---|
| 1 | የሎሚ ዘር | በኪ/ግ | 75 | 25,000.00 | 9:00 | 9:10 |
| 2 | የጊሽጣር ዘር | በኪ/ግ | 250 | |||
| 3 | የዘይቱን ዘር | በኪ/ግ | 300 |
በተሰማሩበት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ፣ በጥሬ ገንዘብ ያስያዙበትን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው ።
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 11/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 ለሰነዱ በመክፈል በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ /ፕሮፎርማ/ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/03/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት 9:00 ሰዓት ድረስ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀት በቢሮው የግዢና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 03 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ።
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
- የጨረታው ሳጥን በ21/03/2019 ዓ.ም 9:00 ታሽጎ 9:10 ተጫራቾች ተወካዮቻቸው/በተገኙበት የግብርና ቢሮ ቁጥር ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ 046-554-1461 ይጠቀሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ
Summary
Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (Durame) buys fruit seeds by open tender: 75 kg lemon, 250 kg gishtar and 300 kg olive seed. Licensed suppliers with TIN, VAT and supplier registration may bid.
