ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለፋብሪካው ለክር ማምረቻ ግብዓት የሚሆን 646 ቶን የተዳመጠ ጥጥ (Lint Cotton) እና 274 ቶን የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ያወጣው ማስታወቂያ (BTSC/NCB/G/07/2019)።
Buluko Textile S.C.
የጨረታ ማስታወቂያ
በግዥ መለያ ቁጥር (ብ.ግ.ጨ.ቁ BTSC/NCB/G/07/2019)
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ድርጅቱ ፋብሪካ ለክር ማምረቻ ግብዓት የሚሆን የተዳመጠ ጥጥ (Lint Cotton) እና የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber) በግልፅ ጨረታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አወዳድሮ ውል በመግባት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | ብዛት | |
|---|---|---|---|
| 1. | የተዳመጠ ጥጥ (lint Cotton) | ለቀጭን ፈታይ (ሪንግ ፍሬም) | 420 ቶን |
| ለኦፕን ኢንድ | 226 ቶን | ||
| 2. | የፖሊስተር ፋይበር (Polyester Staple Fiber) | ረጅጅም ጭራ ርዝመት | 100 ቶን |
| መካከለኛ ጭራ ርዝመት | 174 ቶን | ||
በዚህም መሠረት በግልፅ ጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መረጃዎች ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የምዝገባ ምስክር ወረቀት፤
- የግብር ከፋይ የምዝገባ ሠርተፍኬት፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፍኬት፤
- በጨረታ ለመሳተፍ ከግብር ነፃ ስለመሆን አግባብ ካለው የገቢዎች መ/ቤት ... ደብዳቤ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር (The BULUKO TEXTLE SHARE COMPANY) በባንክ የተረጋገጠ በሲፒኦ ወይም የባንክ ያልተገደበ ዋስትና (ጋራንቲ) ማቅረብ የሚችል፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከተማ (ኬንተሪ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 1.3 ኪ/ሜ ላይ) በድርጅቱ ቅጥር ግቢ የግዥና አቅርቦት መምሪያ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ከሰዓት በኋላ ከ7:30 እስከ 10:30 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:00 ሰዓት መግዛት ይችላል፡፡
- ጨረታው ህዳር 22 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት 4:30 ሰዓት ላይ በግልፅ ይከፈታል፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0946-81-73-02 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ:-
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
ኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት
ሸገር ከተማ፣ ፉሪ ክ/ከተማ (ከኬንትሪ ወደ ቡታጅራ መንገድ 1.3 ኪ.ሜ)
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር
Summary
Buluko Textile S.C. (Sheger City, Oromia) buys yarn-spinning raw materials by open tender: 646 tons of lint cotton (ring frame and open end) and 274 tons of polyester staple fibre (long and medium staple). Open to suppliers with renewed trade licence, TIN and VAT.
