የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የኔትወርክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የአይሲቲ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎችን በ4 ሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለሁለተኛ ጊዜ ያወጣው ማስታወቂያ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ ሥራ አገ/ት ዕቃዎችን በተለያዩ ሎት ከህጋዊ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. የኔትወርክ እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፤ ሎት 2. አይሲቲ መለዋወጫ እቃዎች ፤ ሎት 3. የቢሮ ፈርኒቸር ሎት 4. የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በዚሁ መሠረት ከተጫራቾች ተሟልቶ መቅረብ ያለበት ፤
- በሥራ መስኩ ሕጋዊ እና የዘመኑ ግብር ተከፍሎ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
- የቲን ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችል
- አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በተጠቀሰው ስፔስፍኬሽን መሠረት በማሟላት በራሱ ትራንስፖርት ድርጅቱ ወደሚያዘጋጀው እስቶር ለማቅረብ የሚችሉ
- በጨረታው የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200,00/ሁለት መቶ ብር/ በደቡብ ምዕ/ኢ/ህ/ክ/ገቢዎች ቢሮ አካውንት ቁጥር 1000513995777 ላይ በማስገባትና የገቢ ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከጠቅላይ ፍ/ቤቱ ግዥ ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት መውሰድ የሚችሉ
- የጨረታው አየር ላይ ቆይታ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን በ 5:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ 8:00 ሰዓት የሚከፈት ሆኖ የመክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ባይሆን ቀጥሎ ባለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- የጨረታ ማስከበሪያ በእያንዳንዱ ሎት የተለያዩ ሲሆን ሎት 1. 50,000.00/ሀምሳ ሺህ ብር/፣ ሎት 2. 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/፣ ሎት 3 እና 4 ለእያንዳንዳቸው 5000.00/አምስት ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ለእያንዳንዱ ዕቃ ግልፅ የሆነ ቴክኒካል መግለጫ ማቅረብ አለባቸው፡
- ተጫራቾች መ/ቤቱ ባዘጋጀው የመጫረቻ ሰነድ ሰንጠረዥ ላይ /በድርጅቱ ፕሮፎርማ ማቅረብያ ከሆነ በመ/ቤቱ የተዘጋጀው ቅደም-ተከተል ሳይዛባ / ዋጋ በመሙላት በአንድ ኮፒ የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን የጨረታው ቀንና ሰዓት ከማለቁ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- የሚከፈትበት ቦታ በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ግዥ ክፍያ ዳይሬክቶሬት ቢሮ አንደኛ ፎቅ ላይ ነው
- ተጫራቾች የተፈለገውን የእቃ ጥራት ወይም ብዛት አሟልቶ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
- የተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0471351716
የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክል/መ/ጠቅ/ፍ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The South West Ethiopia Peoples’ Region Supreme Court re-tenders four lots: network and electronics items, ICT spare parts, office furniture, and motorcycle spare parts. Open to suppliers with a renewed trade licence, TIN and VAT registration who deliver to its store.
