Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Kale-Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0911079926
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 400 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበዚሁ ቀን ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት
  • Sector Water Well Drilling

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን በሰበታ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና የፓምፕ ፍተሻ ስራ

Ethiopian Kale-Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission


የጥልቅ ውሃ ቁፋሮ ስራ ዝርዝር
Drilling and Pumping Test of new Water well.

S/NDescriptionUnit of MeasureQuantityLocation
1Drilling and pumping test anew water well Depth 150 meter, drill bit diameter 10 inch, casing reference 6 5/8 inch pvc and surface casing 14-inch.pcs1Oromia region sebeta(ሰበታ)

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉና ቀጥሎ የተገለጸውን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች ለመወዳደር ምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ።

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት
  3. የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት
  4. የታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬት
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድና መመሪያ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ እየከፈሉ ከልማት ኮሚሽኑ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 102 ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  6. ለሚወዳደሩት የውሃ ቁፋሮ ስራ ፋይናንሽያልና ቴክኒካል ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ በማስቀመጥ የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በ11ኛው ቀን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት።
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. ጨረታው የምያበቃበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን
ሜክሲኮ/ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት
ስልክ :- 0911079926/0984798165/

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን

Summary
Ethiopian Kale Heywet Church Humanitarian Aid and Development Commission invites bids for drilling and pumping test of a new 150 m deep water well in Sebeta, Oromia Region. Open bid.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender