በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳዉሃ፣መአድንናኢነርጂ ጽ/ቤት በወረዳዉ በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ዉስጥ በ2019 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም በጀት 4 ( አራት) ጥልቀቱ 60 (ስልሳ ) ሜትር የሆነ የአጭር ጉድጉዋድ (shallow well) አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ፕአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የአጭር ጉድጓድ (shallow well ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳዉሃ፣መአድንናኢነርጂ ጽ/ቤት በወረዳዉ በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ዉስጥ በ2019 በጀት ዓመት በኮዋሽ ፕሮግራም በጀት 4 ( አራት) ጥልቀቱ 60 (ስልሳ ) ሜትር የሆነ የአጭር ጉድጉዋድ (shallow well) አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት:-
1ኛ/ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ እና የዘመኑ የታደሰ የቁፋሮ (drilling) የፒ.ኤል.ሲ. (PLC) የንግድ ፈቃድ ያለዉ ፣የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የዘመኑን ግብር የከፈሉ በጨረታዉ መወዳደር ይችላሉ።
2ኛ/ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ።
3ኛ/ ተጫራቾች ስለጨረታዉ ሙሉ ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የስራዉን ዝርዝር (specification) የማይመለስ ሁለት መቶ/200 /ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት በወረዳዉ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።
4ኛ/ ተጫራቾች በሰነድ የሞሉትን ዋጋ በኦርጅናል ና ኮፒ ለብቻ ለብቻ በማድረግ በዋናው ፖስታ በማሸግ በእያንዳንዱ ፖስታ ላይ የፕሮጀክቱን ባለቤት ስም ፣የፕሮጀክቱን አይነት፣የፕሮጀክቱን ባለቤት አድራሻ፣የተጫራቹ ድርጅት ስም እና የድርጅቱ ተወካይ አድራሻ በመፃፍ በእያንዳንዱ ፖስታ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለበት።
5ኛ/ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 21 (ሃያ አንድ ) ተከታታይ የስራ ቀናት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ።
6ኛ/ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000( ሰላሳ ሺህ)በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ( CPO)ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
7ኛ/ ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በሃያ አንደኛዉ ቀን ሆኖ በዚያዉ ቀን በ6:00 ሰዓት ታሽጎ በ8:30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ ቀኑ ቅደሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣዩ የስራ ቀን በወረዳዉ ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል።
8ኛ/ የዘርፉን የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
9ኛ/ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠመረጀ: 0116210270 መጠየቅ ይቻላል።
የአብቹና ኘአ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
መንዲዳ.
ማሳሰቢያ:- መስሪያ ቤቱ የፕሮጀክቱን ብዛት በ25% (ሃያ አምስት ፐርሰንት) መጨመርም መቀነስም ይችላል።
