Tender Detail

Tender Details


ሎት፡- 0017 የመኪና ጌጣጌጥ መለዋወጫ ግዥ /Spare parts/Heavy vehicle spare parts/

Dire Dawa University


Tender Information

Titleሎት፡- 0017 የመኪና ጌጣጌጥ መለዋወጫ ግዥ /Spare parts/Heavy vehicle spare parts/
Descriptionሎት፡- 0017 የመኪና ጌጣጌጥ መለዋወጫ ግዥ /Spare parts/Heavy vehicle spare parts/
Procuring EntityDire Dawa University
Reference NoDDU-NCB-G-0197-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-11-30 08:30:00
Invitation Date2024-11-29 00:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:Dire dawa University, Room Floor-2/Room-4
Dire dawa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 988865938
Email: hennyfiseha@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1362, Postal Code: 3000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር የጎደለ የተሰበረ ወይም ከእስፔክ ውጭ ካቀረበ አቅራቢው አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ሃላፊነቱን ይወስዳል ይመልሳል፡፡ዩኒቨርሲቲው ጨረታዉ ሙሉ በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ፡፡
Save Tender