Procurement of Electronics Equipment
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Procurement of Electronics Equipment |
| Description | ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት 450L ፍሪጅና Ac-18000 Capacity with accessories and Installation ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-1311-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-06-17 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-06-15 16:08:08 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | EAST REGION ETHIO TELECOM AT KALID BUILIDING, Room 302 diredawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 00 Email: nanashowadefris2015@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 8536, Postal Code: 00 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት እስከ መግጠም አገልግሎቱ በአንድ ላይ ዋጋ መስጠት ይጠበቅባቸዋል፡፡
በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለሚወዳደሩበት አቅርቦት ጥራት ያለውን እቃ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፤እቃው ጥራት የሌለው ከሆነ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
አሸናፊው ተጫራች መስፈርቱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት የገጠማ አገልግሎቱን መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈባቸውን እቃዎች የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጫራቾች ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ያገለገለ፣ የተጨማደደ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ከዚህም በላይ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ለሚፈጠረው በእቃው ላይ ለሚደርሰው ጉዳት አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፤