Lot-61-Procurement of motorcycle ኤል ሞትርሳይክል Lonchen 110 cc spar parts (IOT)
Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ እርዝመቱ 2 ሜትር ያላነሰ ዲያሜትሩ ከ10ሳ.ሜ በታች ያልሆነ ባህር ዛፍ ( IOT)
Procurement of steering oil Hose with maintenance 2nd round MC
Procurement of Buffet Lunch, Dinner & Standard Room Services (MC)
Procurement of Ke4 Board for HP 7th generation 15.6 inch MC
Procurement Spare part WGCFNR
Procurement of 1st grade Refreshment supply at Hawassa Campusest (twice per day)
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ቢሮን ለማስጠገን ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የነባር ጎርፍ መውረጃ ቦይ ጠረጋ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Normal Sticker print, Opeque/non transparent and any image, figure or picture can printed on it with background with Labour
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አደራሽ ታጣፊ /ሲኒማ/ ወንበር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ የሀዋሳ ዳልጋ ከብት አባላዘር ማምረቻ፣ ማቀነባበሪያና ማሰራጫ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት ሕጋዊ ዕውቅና ካላቸው ድርጅቶች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በሀዋሳ እና በሆሳዕና በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የበቆሉ እህል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ንጹህ የስንዴ እህል ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Purchase Requisition የታሸገ ውሃ ባለ ግማሽ ሊትር (1/2) ደረጃውን የጠበቀ የአገልግሎት ጊዜው ከአንድ አመት በላይ የቀረው
Purchase Requisition of የአይነ ስውራን መገልገያ ቁሳቁሶች 2nd Round
Procurement of Sacks /አንደኛ ደረጃ ማዳበሪያ ባለ 50 ኪ.ግ/MC
Procurement of Medical Equipment and Supplies
Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals