2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማዎች ግዥ 2ኛ ዙር ጨረታ
በ2017 በጀት ዓመት 5ተኛ ዙር ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ::
በ2017 ዓ.ም ለዋና ካምፓስ ለክረምት ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጤፍና ፉርኖ ዱቄት ግዥ ግልጽ ጨረታ
በ2017 በጀት ዓመት 3ኛ ዙር ለዋና ካምፓስ ክረምት ተማርዎች ቀለብ አገልግሎት የሚዉል የቁም በሬ ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
Lot -165 Procurement of Electric materials
አጭር ዶክመንተሪ ቪዲዮ ዝግጅት አገልግሎት ግዥ
purchase of Laser jet pro 200 color printer toner M 25in (Toner Cartridge - 210A,211A,212A,213A /HP131A/ 4 in one/set **
የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ (Vehicle Model MERCEDES BENZ) CHASSIS NO :- VINWDDDF4AB1HR269542)
የመኪና ጎማ ግዥ //***
የአጀንዳና የእስኪሪብቶ ህትምት ግዥ
ከቆዳ የተሰራ ቦርሳ ህትመት ያለው ግዥ ቁ.2
የኡሁ ግዥ
መካከለኛ የምሳ መብያ ትሪ ግዥ
የባንዲራ ግዥ ቁ.2
ሌዘር ቦርሳ እና ታብሌት ግዥ ቁ.1
purchase of stationary Note book & pen
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ በፍርድ ባለእዳው ሥም ተመዝግቦ የሚገኝ የሰሌዳ ቁጥር ኢት-3-40011 መኪና በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድቤቱ አዟል። ስለሆነም ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች መኪናው በሚገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እንደተሻሻለው (1160/2011) መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 10 መሠረት የተወረሱ ንብረቶችን ማለትም ROLLER BEARING፤ SCREW DRIVER SET፤ የህክምና ዕቃዎች፤ VAN PUMP፤ OIL PRESSURE SENSOR ፤TAPERED ROLLER BEARING DOOR FRAME & WATER PURIFIER እና LABORATORY STOOL CHAIR እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኤጄሬ ማረሚያ ቤት ከሐምሌ 01/2017 እስከ ታህሳስ 30/2018 ድረስ ለ6 ወር የሚቆይ በስሩ ለሚያስተዳድራቸው ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን ማረሚያ ቤት ውስጥ ለሚገኙት የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ ወይም ለምግብ አቅርቦት የሚውል ጥሬ እህል እና የተለያዩ ማጣፈጫዎችን እንዲሁም የማገዶ እንጨት በ2018 በጀት ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ለ6 ወር (ስድስት ወር) በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡