Tender Detail

Tender Details

  • Company Wollega University
  • Address Dallo, Nekemte, Ethiopia, Phone: +251576605036
  • Website
  • Deadline26 Jun 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-06-26 14:30:00
  • Categories Goods

በ2017 ዓ.ም ለዋና ካምፓስ ለክረምት ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጤፍና ፉርኖ ዱቄት ግዥ ግልጽ ጨረታ

Wollega University


Tender Information

Titleበ2017 ዓ.ም ለዋና ካምፓስ ለክረምት ተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል የጤፍና ፉርኖ ዱቄት ግዥ ግልጽ ጨረታ
DescriptionTeff and Bread Flour for summer students
Procuring EntityWollega University
Reference NoWOU-NCB-G-0054-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-26 14:00:00
Invitation Date2025-06-11 15:56:45
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Dallo, Room 1st flour
Nekemte, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 576605036
Email: info@wollegauniversity.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 395, Postal Code: 00

LegalQualification

  • •ዜግነት : በተ. መ. አንቀጽ 4.2 መሰረት ዜግነት (Ref: 4.2)
  • •የጥቅም ግጭት: በተ. መ. አንቀጽ 6 ስር በተጠቀሰው መሰረት የጥቅም ግጭት ሊኖር አይገባም፡፡ (Ref: 4.3)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገፅ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ : በተ. መ. አንቀጽ 4.7 መሰረት በመንግስት የግዥ እና የንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መመዝገብ (Ref: 4.7)
  • •በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ መታገድ : በተ. መ. አንቀጽ 4.3 መሰረት ቀደም ሲል በነበሩ ውሎች ስር ያሉ ግዴታዎችን በመጣስ በመንግስት የግዥ ኤጀንሲ በመንግስት ግዢዎች ውስጥ እንዳይሳተፍ በውሳኔ አለመታገድ (Ref: 4.3)
  • •ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት: አንቀጽ 4.6 መሰረት በተቋቋመበት ሀገር የተሰጠ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ (Ref: 4.6)

ProfessionalQualification

  • •የሰራተኞች ብዛት :

    በአሁኑ ወቅት ቢያንስ ለተጫራቹ እየሰሩ ያሉ ሰራተኞች [ብዛት ይግባ]  

    (Ref: 37.3 (ሀ))
  • •ለቁልፍ የስራ መደቦች የሚያስፈልጉ ሰራተኞች :

    በጨረታ መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀፅ 14.1 መሠረት የተጫራቹ ፕሮፌሽናል አቅም ያለው መሆኑን ለማረጋገጥ የተጠየቀውን የአግባብነት ማረጋገጫ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማቅረብ ካልቻለ

    (Ref: 37.3 (ለ) )

TechnicalQualification

  • •የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ:

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

    (Ref: 37.4 (ሀ))
  • •የስራ ልምድ :

    ተጫራቹ ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ሞልቶ ማቅረብ አለበት::

    (Ref: 37.4 (ለ))

FinancialQualification

  • •ታሪካዊ የፋይናንስ አፈጻጸም:

    ያለፉትን አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ]   በጨ. ዝ. መ. ሠ. አንቀጽ 17 ውስጥ የተገለጹ ኦዲት የተደረጉ የሀብትና እዳ መግለጫዎች እና ሌሎች የፋይናንስ መግለጫዎችን ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት ብቁ የሆነ የፋይናንስ አቋም ያለው መሆኑን እና የረጅም ጊዜ አትራፊነቱን ማሳየት አለበት

    (Ref: 37.5 (ሀ) )
  • •አማካይ አመታዊ ክንውን/ተርን ኦቨር :

    ባለፉት አመታት [የአመታት ብዛት ይግባ] ውስጥ የተፈጸመ ወይም በሂደት ላይ ላለ ውል በአመት ውስጥ የተከፈለ በአጠቃላይ የተረጋገጠ ክፍያ አማካይ አመታዊ ሽያጭ/ተርንኦቨር ከጨረታው የፋይናንስ እቅድ የገንዘብ መጠን….ጊዜ [ተፈላጊ ቁጥር ይግባ] መብለጥ አለበት  

    (Ref: 37.5 (ሐ))
  • •የፋይናንስ ሀብት :

    ተጫራቹ በቂ የሆነ ሀብት፣ በእዳ ያልተያዘ ሀብት፣ ብድር፣ እና ሌሎች የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች የሚከተሉትን የፍሰት ፍላጎቶች [ፍላጎቶች ይግባ]ለማሟላት ከውሉ የቅድሚያ ክፍያ ውጪ የሆኑትን ማግኘት እንደሚችል ማሳየት አለበት  

    (Ref: 37.5 (ለ))
  • •የጨረታ ዋጋ:

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (መ))
  • •የገንዘብ አይነት:

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ካልሆነ፣

    (Ref: 37.5 (ሠ))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ናሙና እንዲቀርብላቸው የተገለፁት የምግብ ጥሬ ዕቃዎችን ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የግዥ ቡድን አስተባባሪ ቢሮ ቁጥር 109 አዲሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እና አዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ መድኃኒያለም ት/ቤት አለፍ ብሎ በፌደራል ፖሊስ መኖሪያ ቤት እና በገነት ቤ/ክርስቲያን መካከል በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ ፅግሸት ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘዉ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ጨረታው በወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ቀናት ውስጥ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
Save Tender