የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ማጣፈጫ በዘርፉ ከተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Tyre 255-65/15
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2018 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞችና ለኮች ስታፍ የስፖርት ትጥቅ ግዢ ለመፈፀም በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ ለ2018 ዓ/ም ለክለቡ ስፖርተኞች በአንድ ሆቴል ውስጥ የሆነ የአልጋ ኪራይ እና የምግብ መስተንግዶ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በመ/ቤቱ የሚገለገልባቸውን ተሽከርካሪዎች በማስጠገን በሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጋራዦችን በጨረታ በማወዳደር ለአንድ ዓመት የሚቆይ የጥገና የእጅ ዋጋ ደንበኛ ለመያዝ ይፈልጋል።
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items.
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሳሪያ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ ምግብ ነከ፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of የሊፋን ሞተር ሳይክል ባትሪ ሲልድ
Procurement of Certificate Printing
Purchase Requisition for Engine support RH
lot 394 Procurement of ኡሁ
Procurement of Wifi Devices & Wireless Adapters
Procurement of Different Toners, Cable & Pointer
Procurement of Different Copiers & Printers Maintenance
Lot 395 - Purchase Requisition for TATA BUS Spare part
Procurement of small Qty Sanitary Items
Procurement of Different small Electric Materials
Procurement of Computer Mouse
Procurement of Laptop Bag