የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት የ Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ. ክብ ... /ፅ/45/10/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን (SEIDPC) በ2018 በጀት ዓመት በጋሞ ዞን፣ በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ፣ በወዛቃ ቀበሌ ሳይት ላይ የሚገኘውን (Production Shade) ቀሪ የግንባታ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – procurement of oxygen gage regulator
ሃናን ኬ ፕላዛ ህንፃ ከደህንነት እና የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ አብሮ ለመስራት ይፈልጋል።
Ethiopian Federal Police – የእጅና የእቃ ማጠቢያ ሚክሰር ግዥ
Ethiopian Federal Police – የቴሌቪዥን መለዋወጫ እቃ ግዥ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን 60ቶን ግሉ ፓውደር/Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Addis Ababa Road Authority – Toyota Spare Parts.R.No-303229/P.No 4-02479
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Toyota HiAce high roof Spares (29553)*4
Oromia Urban Development and Housing Bureau – Procurement of WARET PUMP Machinery 02
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ /ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ከዚህ በታቸ የተዘረዘሩትን የሰብል አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Maintenance and Repair Service
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Spare Parts
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Construction Materials
Ethiopian Forestry Development – Procurement of ICT Equipment
Ethiopian Forestry Development – Procurement of Sanitary Items
Arbaminch University – Procurement of Spare Parts
በሀገር በመከላከያ ሎጅስቲክ ዋና መምሪያ ትራንስፖርት መምሪያ ግዥ ዴስክ ለ2019 ዓ/ም የተለያዩ የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡