የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሀዋሳ ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በኮሪዶር ልማት የተገነቡ ካፈዎችንና ሱቆችን ለማከራየት ስለተፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ድርጅችች ማህበራት/ግለሰብ መካከል በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳደር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ አጠገብ በገነባቸው ሱቆች ውስጥ በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፣ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Tyre
Procurement of አዳማ ለሚካሄድ የሆቴል አገልግሎት ብዛት 13 ሰው 2018
Procurement of Spare Parts
Procurement of Hotel Service
Procurement of Uniforms
Procurement of Electronics Equipment//movable wifi - router
Procurement of ICT Equipment
Procurement of Laboratory Reagents
PROCUREMENT OF CAR OIL No 40 TOTAL
Lot 3/37 Procurement of machinery spare parts (DEMD)
*ሙሉ ልብስ የፕሮቶኮል የወንድ ግዥ 2018
Procurement of Printing and Publishing Services
Procurement of Sanitary Items
የ.መ.ወ.ዩ.ሻ.ካ የሴሌዳ ቁጥር 4- 21836 ኢ/ት መኪናመለዋወጫ ዕቃ ግዥ 10/2018
Procurement of Construction Materials