GPU Laptop AIM-ClimProject /ለሁለተኛ ግዜ የወጣ/
ባለ 80 ገጽ መጠኑ B5 የሆነ የውጭው 250gm laminated እና full color የውስጥ ገጽ 120 gm full color perfect Binding ** ጥራቱን የጠበቀ / ለማህበረሰብ
vehicle Spare Parts (DAEWOO BUS and MERCEDES BUS)
Lot - 12A Peas/ ሽሮ አተር
ሎት - 01A የተማሪ ቀለብ አገልግሎት የሚውል ግብዓት
Lot - 36 በርበሬ ያልተፈጨ /Unground Pepper
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የወናጎ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት በወናጎ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ ከተለያዩ ሴ/መ/ቤት በቀረበው ጥያቄ መሰረት በ2018 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
lot-31 ተማሪዎች ክሊኒክ ስራ አስፈፃሚ አገልግሎት የሚውል ዶሲ
ሎት-32 ለግብርና ኮሌጅ ለምርምር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች
The Agricultural Transformation Institute (ATI) now invites sealed bids from eligible and qualified to participants in the following construction by fulfilling the following criteria.
የእንስሳት መድሃኒት ግዥ*
Purchase Requisition of ጥራቱን የጠበቀ በ1ኛ ደረጃከለር ፕሪንተር ቀለም / toner / ECOSYS M6230 Cidn **
Lot-09C ለምርምርና ማህበረሰብ ለድጋፍ አገልገሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት-18 የተሸከርካሪ ዘይት ግዥ
የሚ/አ/ ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና ጽ/ቤት አገ/ት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት 1- የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ 2- ኖራ ውህድ ከነትራንስፖርቱ 3- የእንስሳት መድኃኒት 4- ፖሊቲን ቲውብ ባግ 5- ማጣቀሻ መጽሐፍት 6- የልብስ ስፌት ማሽን 7- የመበየጃ ማሽን 8. ለአካል ጉዳተኞች መርጃ መሣሪያ 9. የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ኢንዱስትሪና ንግድ ጽ/ቤት ለሰንበት ገበያ አገ/ት የሚውል ድንኳን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ትምህርት ጽ/ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የአማን አዲስ ራዕይ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ለመንገድ ጥገና ስራ አገ/ት የሚውል የዶዘር ማሽን ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡