በምስራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች የግንባታ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ ብትን ጨርቅ፣ ጫማ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ አሸዋና ፈርኒቸር ግዥ ያወጣው ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 01/2019)።