በሰሜን ሸዋ ዞን የቀወት ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተሬ ጤና ጣቢያ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስና ቆዳ ጫማ፣ የህትመት እና የቢሮ እቃዎች ግዥ በ6 ሎት ያወጣው የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር ተሬ ጤ/አ/ጣ/ጎ/085/19)።