በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን በእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተሮች እና የተለያዩ የውሃ ማቴሪያሎች(የውሃ መስመር እቃዎች) እና የግንባታ ግብዓቶች እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።