የቦሌ ኮንቲኔንታል ሆምስ የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት ዓመት የሒሳብ መዝገቦች እና አሰራሮች ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።