የሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፤ የደረቅ ጭነትና የሰው ደብል ገቢና ፒካፕ መኪናዎች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል::