በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን የሁልባራግ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል:- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ ሎት-3 ሞተር ሳይክል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::