በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የአይ.ሲ.ቲ.፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይ.ኢ.ኤም.ድ፣ የቢ.ኤ.ኦይ፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሲሲንግ፣ የወተር፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጣውላ እና ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።