የጨፌ ከረቡ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ:- የጽህፈት መሳሪያዎችን፣የጽዳት እቃዎችን፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::