የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር NCB-001-2019 የቤት ውስጥ እቃዎች (ሎት 1) እና የኤሌክትሪክ ማሽኖች ዕቃዎች (ሎት 2) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡