የሞጆ ቆቃ ኤጀርስ ከተማ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት የቧንቧ ውሃ ዝርጋታ ዕቃዎች፣ ፓምፕ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደምብ ልብሶች፣ ሞተር ሣይክል እና ሌሎች እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል