በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የልደታ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፎቶ ኮፒ እና የፕሪንተር ቀለሞች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል